1. የእንግሊዘኛ አልፋቤት ለጀማሪዎች 
  2. 8ቱ የንግግር ክፍሎች (Parts of Speech)
  3. የአረፍተ ነገር አመሰራረት (Sentence Structure)
  4. ጊዜ ገላጭ ግሶች (Tenses and Conditionals)
  5. የእንግሊዘኛ ንግግር (Conversational English) 
  6. 1000 የእንግሊዝኛ ቃላትና ሀረጋት 
  7. የቋንቋ አጠናን ዘዴ
  • ትምህርቶቹ እንግሊዝኛ ማንበብ ለሚችሉም ማንበብ ለማይችሉም ይሆናሉ።
  • በአማርኛ የተዘጋጁ ለአረዳድ ቀላል ትምህርቶች ናቸው ይወዷቸዋል!
  • እኛ ጋር የተወሰኑ ቃላትን ወይም ግራመርን ብቻ ሳይሆ ብዙ ትምህርቶችን ባንድ ላይ ይማራሉ።

እነዚህን ትምህርቶች ተምረው ሲጨርሱ፣ የሚከሉትን ውጤቶች ያገኛሉ፦ 

  1. የእንግሊዝኛ ጽሁፎችን ማንበብና መፃፍ ይችላሉ።
  2. ለቋንቋው እድገት በጣም አስፈላጊ የሆኑ የእንግሊዘኛ ግራመር ህጎችን ያውቃሉ።
  3. የእንግሊዝኛ ጽሑፎችን አንብበው መረዳት ይችላሉ።
  4. ከሰዎች ጋር መግባባት ይችላሉ።
  5. በትንሽ እንግሊዝኛ እንዴት ከሰው ጋር መግባባት እንደሚችሉ ይማራሉ።

ዋጋ ለማነፃፀር

ዋጋ ለማነፃፀር ቀጥለው የቀረቡትን ታዋቂ ዌየብሳቶች ይመልከቱ።

  1. MarakiEnglish.com (ማራኪ ኢንግሊሽ)
  2. UniqueMahari.com (ዩኒክ ኢንግሊሽ)
  3. www.English.et (ኢንግሊሽ)

Feel free to compair Tmhrt.com with other similar sites like Maraki English, Unique English, and English.et etc… to see the differences between the price and the valua you will get from the lessons.

በነፃ በሚባል ሂሳብ እንግሊዝኛን ከእኛ ጋር ይማሩ!

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም ያናግሩን።