Typing test (ታይፒንግ ቴስት)
ይህ ነገር ጠቃሚ ክህሎት የሚያስጨብጥ ምርጥ ጌም ነው። ጊዜያችሁን ያልሆነ የሆነ ነገር በመስራት ከምታባክኑ እኔ ጠቃሚ ክህሎት የሚያስጨብጥ ምርጥ ጌም ላስተዋውቃችሁ። እሱም typing test (ታይፒንግ ቴስት) ይባላል። በሞባይልም በኮሚፒተርም ላይ ለማድረግ ከፈለጋችሁ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ።
https://www.tidio.com/typing-test/
ፒሲ ላይ ብቻ ለመለማመድ ይሄን ሳይት ልትጠቀሙ ትችላላችሁ። https://www.livechat.com/typing-speed-test/#/
በፍጥነት የመፃፍ ክህሎት ካዳበራችሁ በኋላ በኦንላይን ተቀጥራችሁ ስራ ልትሰሩበት ትችላላችሁ። ስራ እንኳን ባያስቀጥራችሁ ፈጣን ፀሀፊ ትሆናላችሁ፣ እንግሊዘኛ ቋንቋም ትማሩበታላችሁ። እና በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይሄ አይደለም? እኔ ‘ምነው ይሄን ነገር ቀደም ብየ አውቄው በሆነ ኖሮ’ ነው ያልኩት። ለሌሎችም ሸር ማድረግ አትርሱ። በነፃ የታይፒንግ ስኪል አዳብሩ። Develop your typing skills for free.
Join our Telegram channel:
