English to Amharic: 24 Crucial English-Amharic Words for Beginners

  • Reading time:2 mins read
  • Post published:
  • Post author:
  • Post category:English to Amharic
  • Post last modified:

English to Amharic: 24 Crucial English-Amharic Words for Beginners

ብዙ የእንግሊዘኛ ቃላቶች የፈን ድምጽ ለመፍጠር ph ሆሄያትን ይጠቀማሉ። ይህ ለብዙ ተማሪዎች ግራ የሚያጋባ ነው። በዚህ ቪዲዮ phን በውስጣቸው ያካተቱ 24 ወሳኝ ቃላትን ከአማርኛ ትርጉማቸው ጋር እንማራለን።

Many English words use the letters ‘ph‘ to make the ‘f’ sound. This is confusing for many Amharic speakers. In this video, you’ll learn common ‘ph‘ words with their meanings in Amharic. Let’s begin!

Crucial Words with “ph” (Ordered by Approximate Frequency)

  • Phone = ፎን = ስልክ
  • Photograph = ፎቶግራፍ = ፎቶ
  • Physical = ፊዚካል = አካላዊ
  • Elephant = ኤለፋንት = ዝሆን
  • Alphabet = አልፋቤት = ፊደል
  • Pharmacy = ፋርማሲ = የመድኃኒት መደብር / ፋርማሲ
  • Paragraph = ፓራግራፍ = አንቀጽ
  • Phase = ፌዝ = ምዕራፍ / ደረጃ
  • Phrase = ፍሬዝ = ሐረግ / ቃል
  • Prophet = ፕሮፌት = ነብይ፣ መልእክተኛ
  • Dolphin = ዶልፊን = ዶልፊን
  • Biography = ባዮግራፊ = የህይወት ታሪክ
  • Philosophy = ፍልስፍና = ፍልስፍና
  • Phobia = ፎቢያ = ፎቢያ (ፍራቻ፣ ፍርሃት)
  • Emphasis = ኤምፋሲስ = አጽንዖት፣ አንክሮ
  • Triumph = ትራይምፍ = ድል
  • Metaphor = ሜታፎር = ዘይቤ
  • Sphere = ስፌር = ሉል / ክበብ
  • Graphic = ግራፊክ = ምስል / ስዕላዊ
  • Telegraph = ቴሌግራፍ = ቴሌግራፍ
  • Pharaoh = ፋርዖን = ፊርዓውን (የግብፅ ንጉሥ)
  • Phonetics = ፎነቲክስ = የድምፅ አወጣጥ ጥናት
  • Morphology = ሞርፎሎጂ = የቃላት አወቃቀር ጥናት / ቅርፅ ጥናት
  • Phony = ፎኒ = (አስመሳይ)

እስኪ በእንግሊዘኛ ‘የዘመኑ ሰው አስመሳይ ነው።’ ብላችሁ ፃፉልኝ።

ተመሳሳይና ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄንን አንብቡት።

 

Leave a Reply