ኮርስ 4፦ English Tenses in Amharic (ጊዜ ገላጭ ግሶች በአማርኛ)

አሁን አራተኛው ኮርስ ላይ ደርሰዋል። በዚህ ኮርስ ጊዜ ገላጭ ግሶችን ይማራሉ።

እነዚህን ቴንሶች ማወቅ በእንግሊዝኛ እውቀታችሁ ላይ ትልቅ ለው ያመጣሉ። ይማሩ፣ ትንሽ ጊዜ ብቻ ነው የሚወስድብዎት። ቲክቶክና ፌስቡክ ላይ ረጅም ጊዜ ከማጥፋት፣ ትምህርት ላይ በቀን 15 ደቂቃ ማሳለፍ ይበልጣል።

Tenses ወይም ጊዜ ገላጭ ግሶች የሚባሉት ግሶች አንድ ድርጊት የተከናወነበትን ጊዜ የሚጠቁሙ ናቸው። ከዚህ በታች ባሉት ምሳሌዎች ውስጥ ብርቱካናማ ከለር የተቀቡት ቃላት የተለያዩ ጊዜዎችን የሚያመለክቱ ግሶች ናቸው።

  • I go to school daily. / በየቀኑ ወደ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ።
  • Birds are flying. / ወፎች እየበረሩ ነው።
  • She bought a table.  / ጠረጴዛ ገዛች። 
  • She will come tomorrow. / ነገ ትመጣለች።
  • They have gone home. / ወደቤታቸው ሄደዋል። 
  • You could have done it. / ማድረግ ትችል ነበር። 

ስለዚህ ግሶች ጊዜን ይጠቁማሉ የሚባለው ለዛ ነው።

  • Go ሁል ጊዜ ወይም ወደፊት የሚደረግን ነገር ይጠቁማል።
  • Are አሁን እየሆነ ያለን ነገር ይጠቁማል።
  • Bought ባለፈው የተከሰተን ነገር ይጠቁማል።
  • Will come ወደፊት የሚሆንን ነገር ይጠቁማል።
  • Have gone አሁን በቅርቡ የሆነን ነገር ይጠቁማል።
  • Could have done ያለፈ ምኞትን ይጠቁማል።

ቀጣዩን ክፍል ለማንበብ፣ ተመዝግበው የትምህርት አባል ይሁኑ።

የአባልነት ክፍያው ለ 6 ወራት 2500 ብር ብቻ ነው።

ክፍያውን እንደከፈሉ ደረሰኙን በዋትስአፕ ወይም በቴሌግራም ይላኩልና ወዲያውኑ ትምህርትዎን ይጀምሩ!

ማንኛውንም ትምህርት ሲጨርሱ፣ “Mark Complete” የምትለዋን መንካት አይርሱ!

ፕረዘንት ቴንስ በአማርኛ 

0
Has Quiz

Present Tenses (የአሁን ጊዚዜ ግሶች)

0
0
0
0

Past simple tense

0
0
0
0

Future tenses

0
0
0

Conditional Tenses

0