እንግሊዝኛን በፍጥነት ለመናገር የሚረዳው ዘዴ ምንድን ነው?
What is the best way to speak English faster?
እንግሊዝኛን በፍጥነት ለመናገር የሚረዳው ፈጣኑ ዘዴ ሁልጊዜ የሚያገለግሉ ጠቃሚ ቃላትን፣ ሀረጎችን እና አረፍተ ነገሮችን መለማመድ ነው።
የሆነ የማናውቀው አገር ስንሄድ በጣም የሚያስፈልጉን እንደ ሰላምታ፣ ትህትናን የተላበሱ አገላለፆች ለምሳሌ፣ አመሰግናለሁ፣ እባክህ፣ ይቅርታ ወዘተ፣ ለግብይት የሚያስፈልጉ አረፍተ ነገሮችን፣ ቁጥሮችን፣ ምግብ ቤት ላይ የምንጠቀማቸው ሀረጎችን፣ አቅጣጫ መጠየቅ ስንፈልግ፣ ወይም ድንገተኛ ነገር ሲያጋጥመን የምንጠቀምባቸውን ሀረጎች ወዘተ ቀድሞ ማወቁ ቋንቋውን በፍጥነት ለመናገር ይረዳሉ።
እነዚህን ነገሮች ከተማሩ በኋላ ግን ደጋግሞ መከለስና በነዚህ ነገሮች ላይ ብቁ መሆን ያስፈልጋል። ቶሎ ወደሌላው ትምህርት ከመግባት በፊት የመጀምሪያው ላይ ብቁ መሆን ያስፈልጋል። ይህ ቋንቋውን በፍጥነት ለመልመድና በፍጥነት ላለመርሳት ይረዳል።
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይመዝገቡ።
