Lesson 13: እንግሊዝኛ ቋንቋን በፍጥነት ለመማር የሚረዱ 5 ነጥቦች

እንግሊዝኛ ቋንቋን በፍጥነት ለመማር የሚረዱ አምስት ነጥቦች

ምንም እንኳን አንድን ቋንቋ መማር ጊዜ የሚጠይቅ ሂደት ቢሆንም አስፈላጊውን ነገር ማድረግ ትተን አላስፈላጊ ነገሮችን እየሠራን የምናጠፋው ጊዜ ይበልጣል። በዚህም ውጤት ላይ የምንደርሥበትን ቅፅበት እናረዝመዋለን። ህልማችን ቶሎ እውን እንዳይሆን እናደርጋለን። ነገር ግን ተስፋ መቁረጥ በፍፁም የሌለብን ነገር ነው። ይልቁኑም፣ በከንቱ የምናጠፋውን ጊዜ ትምህርት ላይ ማዋልና ቋንቋውን በትክክል መማር የምንችልበትን ዘዴ ፈልገን ተግባር ላይ ማዋል ነው ያለብን። እኔም በጣም ወሳኝ ናቸው ያልኳቸውን ዘዴዎች በዚህ ፅሑፍ ይዤላችሁ አቅርቢያለሁ። ለዛሬው 4 ነጥቦችን የሚዳስስ ትምህርት ይዘናል።

ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይመዝገቡ። 

Leave a Reply