ኮርስ 3፦ የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገር አወቃቀር (English Sentence Structure in Amharic)

በዚህ ኮርስ የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገር አመሰረራትን እንማራለን። ትምህርቱም ቀላል ነው። እናንተ ብቻ ትንሽ ትግስት አድርጋችሁ ለመማር ሞክሩ። የአሁኑ ጥረታችሁ ለወደፊት ነፃ ይክሳችኋል። 

እያንዳንዱን ትምህርት ተምራችሁ ስትጨርሱም Mark Complete የሚለውን መንካት አትርሱ። የትኛንውን ትምህርት እንደጨረሳችሁትና እንዳልጨረሳችሁ ምልክት ይሆናችኋል። 

This Post Has One Comment

  1. Dangne Zawude

    Yes

Leave a Reply